"መከላከያ ሠራዊትና የአማራ ክልል የጸጥታ ኀይል በማይጠብሪ ግንባር ከፍተኛ ድል እያስመዘገበ ነው።" የ54ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል የሺበር አዳነ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 апр 2025
  • የRUclips ቻናላችንን Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፣ ይከተሉን! ሚዛናዊ፣ ፈጣንና ትክክለኛ መረጃ በተንቀሳቃሽ ምስል ያገኛሉ!
    bit.ly/2RnNHCq

Комментарии • 69

  • @hanatesfaye8558
    @hanatesfaye8558 3 года назад

    ነብስ ይማር የሺ በር አዳነ

  • @belaykoye1362
    @belaykoye1362 3 года назад

    ሊሠማ የሚገባው

  • @lubaba7605
    @lubaba7605 3 года назад

    አላህ፣ይገዛችሁ የኢትዮጵያ ጀግኖች።።

  • @ሐቅ
    @ሐቅ 3 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ የአማራ ክልል አላህ ይጠብቃችሁ

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa6718 3 года назад

    ድል ለኢትዮጵያ

  • @marituayele1224
    @marituayele1224 3 года назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ በእውነት

  • @فاطمةسراج-ل8ف
    @فاطمةسراج-ل8ف 3 года назад +3

    አላህ ይገዛችሁ ብርታቱን ይስጣችሁ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ድል ለኢቶጲያ ወሎንም አላህ ነፃ ያድርጋት

  • @rabiamohammed7985
    @rabiamohammed7985 3 года назад

    ያረብ ያረብ

  • @hawaksa1095
    @hawaksa1095 3 года назад

    ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ አይዟችሁ ድል ለጦርሰራዊት

  • @محمدعدنان-ت4ع
    @محمدعدنان-ت4ع 3 года назад

    ድልለአማራህናለኢትጺያ

  • @workneshdebebe2105
    @workneshdebebe2105 3 года назад

    አማራ. እግዚአብሔር. ይርዳችው

  • @عبداللهالحارثي-ر3ز
    @عبداللهالحارثي-ر3ز 3 года назад +2

    አለህ ሆይ ተከተለቸዉ ደምሰሸ አድረገቸዉ የረብ😭☝️💪💪

  • @በኸይርእንተባበርአንድነት

    የአሏህ💔😥😥😥

  • @ተምርወሎየዋ
    @ተምርወሎየዋ 3 года назад

    አላህይጠብቃቺሁ ያረብ

  • @ቅድሚያለተዉሂድ-ለ1ነ
    @ቅድሚያለተዉሂድ-ለ1ነ 3 года назад

    እር በአማራ ክልል በወሎ ሀብሩ ወረዳ እባካችሁ መከላከያ ላኩላቸዉ ህዝቡም መሳሪያ የለዉም ቤታቸዉን እያቃጠለነዉ የገበሬዉን ቤት ያአላህ ሰላሙን አዉርድልን

  • @mimishow348
    @mimishow348 3 года назад

    እግዚያብሄር ከናንተ ጋር ይሁን

  • @kidankifle9671
    @kidankifle9671 3 года назад

    Berta yene Amara 💪💪💪💪💪bertu 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ethiofreedom9038
    @ethiofreedom9038 3 года назад

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ትግስት-ጠ3አ
    @ትግስት-ጠ3አ 3 года назад

    ፍትህ ለወሎ ህዝብ

  • @haweekwt7302
    @haweekwt7302 3 года назад

    ሰላም ለሀገርችንንን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ያረብ አላህ ይጠበቃችሁ

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa6718 3 года назад

    ትንሳኤ ለኢትዮጵያ

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB 3 года назад

    wushet true adlem

  • @warqenshamarayoutube9736
    @warqenshamarayoutube9736 3 года назад

    አይዞን ወገኔ ያልፋል

  • @الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ح7ح

    ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ መብራትና ኔቶርክ ይለቀቅልን

  • @Madina-ff6xl
    @Madina-ff6xl 3 года назад

    አይዟችሁ ተገላታችሁ አላህ ያግዛችሁ አላህ በቃችሁ በለን ሰላሙን አምጣልን

  • @kemekem1366
    @kemekem1366 3 года назад +13

    ጁንታውን በየተራራ እሬሳውን እንደ ቅጠል አርግፈነዋል ደማችንን መልሰናል ይቀሩናል አሁንም ከኢትዮጵያ ምድረ ገፅ ላይ እናጠፋቸዋለን

  • @woinshetezewede1675
    @woinshetezewede1675 3 года назад

    Egezi fetari delune kethiopya aregele 👏👏👏

  • @rozayallou5348
    @rozayallou5348 3 года назад +2

    እናተንም እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ወንድሞች እመቤቴ ጥላአ ከለላ ትሁናቹሁ🙏🙏🙏🙏

  • @zamzamsuri6446
    @zamzamsuri6446 3 года назад

    አላህ ይገዛችሁ

  • @chalabegebeya
    @chalabegebeya 3 года назад

    Bertu Anbesochachen

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 года назад +1

    ወልዲያ ስቆጣ ወሎ ለሎችም ተፈናቅለው በበርሃ እየተሰደዱ አይደለ 😭😭😭😭🇨🇬የእስራኤል አምላክ ነጻ ያወጣን

  • @zhariyseid6813
    @zhariyseid6813 3 года назад +2

    በርቱ በፈጣሪ ይጠብቃችሁ ውድመት ለነቀርሳው ጁንታ

  • @asmamawfikerfikadu9064
    @asmamawfikerfikadu9064 3 года назад

    በርታ ኮ/ል የሺብር ጓደኛዬ ስለአየሁክ ደስ ብሎኛል ።

    • @woldemariambekele4085
      @woldemariambekele4085 3 года назад

      ዛሬ ሞቶ ታገኘዋለህ ፈርቷል እኮ። ወታደርም አይመስል አዝማሪ ነው የሚመስለው 😁😁😁😁😁

  • @selamsisay6350
    @selamsisay6350 3 года назад +2

    ያሳዝናል በክረምቱ በጫካ መሮጥ እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም አድርግልን

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 3 года назад

    አይ እደዉ ተክክልኛ መረጃ የት ነዉ የሚግኝዉ እሸ እራያ ቆቦ ለምን ተረሳ አይይይይ ሲቃይ በራብ አለቁ 😢😭😭

  • @Peda_4444
    @Peda_4444 3 года назад +1

    እማናምናችሁ.... ከማይጨው ጀምሮ ደመሰስን ትሉናላችሁ እነሱ ግን ደብረታቦር ደርሰዋል!! እንዴት ይታረቅ የምትነግሩን ነገር!! የጎጃም ሰው ወሎ እና ጎንደር መጥቶ መከላከል ሲገባው በሩ ድረስ መጥተው እስከሚያንኳኩ ባህር ዳር ላይ ሆኖ ይፈክራል!! የሚያሳዝን ነው!!

  • @agmassamare2046
    @agmassamare2046 3 года назад

    በአጠቃላይበጀግኖቻችንኮርተናል፡፡በኮ/አለምነውሞላሞትበጣምአዝነናል፡ነብሰይማር፡፡

  • @samcity7267
    @samcity7267 3 года назад

    አገር መከላከያ የሚባል የለም ፍርሶል ለምን እዉነቱን አትነግሩንም

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 2 года назад

    ተው አትናገር 11አዛጀ የተናገረው ቆጪቶታል ምክትል ሞቶ እኔ ተማሪኬ አለሁ ብሎ ሰላም ብሎዎል

  • @hawamuhamed8550
    @hawamuhamed8550 3 года назад

    ታዳ ሚስኪን ህዝብ ለምን ይታርዳል እናተ የሚታወራት ሌላ እኔ ምንም አልገባኝም

  • @adysadys6970
    @adysadys6970 3 года назад

    ሁለዬ ደመሰስን ንፁሀን እየሞተ ይሄ ሁሉ መከላከያ ሚኒሻ ልዩሀይል እያለ እራያ ቆቦ ላይ እሚያደርሰው ዘግናኝ እና አፀያፊ ግፍ

  • @efrem7433
    @efrem7433 3 года назад +2

    በማፀይ ፀብሪ ሳይሆን በደባርቅ
    ግንባር ነው ውሽታሞች

  • @emebethabteselassie182
    @emebethabteselassie182 3 года назад

    Bertu ye Ethiopia gegenoch

  • @birhanugurmesa6718
    @birhanugurmesa6718 3 года назад

    ሞት ለጁንታ

  • @saddamnegeso3376
    @saddamnegeso3376 3 года назад

    lemoral esti endi aynet viedo ylekekln ... mrkognoch interveiw ydereg

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ

    እናንተ የምትዘግቡት መላ። መሬት ላይና ደወሉን የምንሰማ ው ሊላ ማነን እንመን ጋብቻ ፈጣሪ ይታርቀን።። ባለፈውም ተደመሰሰ ደመሰሰነው እያላቹሁ ስተዘግቡ ነበር አሁን የትመጡ አይ መንግስት ነው አማራን እያስፈጀው ያለው እናንተም መርጣቹሁት ። 😭😭💔

  • @Tube-fk5iq
    @Tube-fk5iq 3 года назад +1

    ወልደያ ለምን ፍትህ አጣች ግን ከተወርርች ቆየች

  • @meznehemia
    @meznehemia 3 года назад

    Denial of reality won't make it go away 😆

  • @ahmedhussen6909
    @ahmedhussen6909 3 года назад

    Hello fellow friends why the government is not arming people who live in danger zone I think it should a preeminent solution??

  • @woldemariambekele4085
    @woldemariambekele4085 3 года назад +1

    ዝም ብሎ ከባድ መሳሪያ መተኮስ ፈሪነት እኮ ነው። ህዝብን መጨፍጨፍ ነው። በቆረጣ ነው እየቆመጡክ ያሉት። ይሄ ሁሉ ከተማ ተይዞ እሩቅ ሆነህ ትሸልላለክ። 😁😁😁😁😁

  • @الحياه-ك4ز
    @الحياه-ك4ز 3 года назад

    ቆመጣ የምትለው አባባል ተመቸችኝ

  • @solomongetie343
    @solomongetie343 3 года назад

    መቸ ማይፀብሪ የደረሱ አረ ባካቹ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 3 года назад

    ወሬ ሰለቸኝ ውሽት ነው 😐።

  • @yonasteklehaymanot4025
    @yonasteklehaymanot4025 3 года назад

    ዝምበል ደደብ በቅርብ ግዜ t.m.h እንደ ምትታይ ርግጠኛ ነኝ

  • @biniyamalemayhu3732
    @biniyamalemayhu3732 3 года назад

    gazetegnoch lebsachuhn keyeru suff atargu

  • @stevenbloom5974
    @stevenbloom5974 3 года назад

    What are ENDF and Amhara militias doing in Tigray Regional Administration territories?

  • @muhammadburhan3521
    @muhammadburhan3521 3 года назад

    Kkkkkkkkk kesamint bohala murkenga huneh Tmh tekerbaleh